Washington State

Office of the Attorney General

Attorney General

Bob Ferguson

የ Washington Attorney General’s Office (የዋሺንግተን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቢሮ) በሚከተለው የኢሜይል አድራሻ፦ serviceATG@atg.wa.gov የክስ መጥሪያ እና ክሱን ከተቀበለ በኋላ ብቻ የስክ መጥሪያ እና የአቤቱታ ሂደቱ ዋና አገልግሎት የግል አገልግሎት ላይ ቅናሽ ያቀርባል ወይም ዕውቅና ይሰጣል። የግል አገልግሎት ቅናሹ ወይም ዕውቅናው የዋሺንግተን ግዛት፣ የግዛቱ ኤጀንሲዎች እና በህጋዊ አቅማቸው ውስጥ ለተከሰሱ የግዛቱ ባልስልጣናት ላይ ለሚቀርቡ ክሶች ብቻ ተፈጻሚ ይሆናል። AGO በስም ለሚጠቀሱ ተከሳሾች የሂደቱ ዋና አገልግሎት ላይ ቅናሽ ለማድረግ አይስማማም። የዋና አገልግሎት ቅናሹ ወይም ዕውቅናው ተፈጻሚ የሚሆነው በተሰጠበት ቀን እንጂ፣ የክስ መጥሪያ እና አቤቱታ ኢሜይል በተደረገበት ወይም በኢሜይል በተቀበሉበት ቀን አይደለም። በዚህ ሂደት አማካኝነት የሚደረገው የግል አገልግሎት ቅናሽ ወይም ዕውቅና የክስ መጥሪያ እና አቤቱታውን መቀበሉን በማረጋገጥ በረዳት ጠቅላይ አቃቤ ህጉ በተጻፈ ኢሜይል ቅፅ ይመጣል። ከአገልግሎቱ የኢሜይል አድራሻ የሚላክ የ "ራስ-ሰር ምላሽ" ቅፅ እንደ የግል አገልግሎት ቅናሽ ወይም ዕውቅና አያገለግልም።

ይህን የኢሜይል አድራሻ እየተካሄደ ያለ ሙግት ጋር በተገናኘ ማንኛውንም ሌላ ፋይል ለማያያዝ ወይም ከ AGO ጋር ጠቅላላ ደብዳቤ ለመላላክ አይጠቀሙ። እየተካሄደ ያለ ሙግት ጋር በተገናኘ ማንኛውንም ሌላ ፋይል (ከዋና የመጥሪያ ክስ እና አቤቱታ በስተቀር) ለማያያዝ፣ የተመደበውን AAG (ረዳት ጠቅላይ አቃቤ ህግ) ያነጋግሩ። ለደንበኛ አቤቱታ፣ የቀበሌ መገኛዎች ወይም የህዝብ መገቦችን ለመጠየቅ፣ የ AGO ድረገፅን www.atg.wa.gov ላይ ያማክሩ። ይህ ቅናሽ ሌላ ማስታወቂያ እስከሚነገርበት ጊዜ ድረስ ተፈጻሚ ነው እንዲሁም እንደየ ሁኔታው ሊስተካከል ወይም ሊዘምን ይችላል።

ዋና የክስ መጥሪያ እና አቤቱታ የአገልግሎት መመሪያ